Wednesday, 16 December 2015

ሶስት መሰረቶች

ሶስት መሰረቶችን ተግባራዊ ማድረግ በአላህ ስሞችና ባህሪዎች ዙሪያ የተስተካከለ አቋም እንዲኖር ይረዳል፡፡

         አንደኛው መሠረት፡

 የአላህን ባህሪ ከፍጡራን ጋር ከማመሳሰል መጠንቀቅ፡፡

            ሁለተኛው መሠረት፡

አላህና መልዕክተኛው እርሱን በሰየሙበት ስሞችና በገለፁበት ባህሪያት በሚገባው መልኩ ማመን፡፡
           ሶስተኛው መሠረት፡
የአላህን ባህሪያት አይነትና ሁኔታዎችን ማወቅ ስለማይቻል ለማወቅ ከመቋመጥ መቆጠብ፡፡
እነዚህን ሶስት መሠረቶች ያረጋገጠ በአላህ ስሞችና ባህሪዎች ትክክለኛ የሆነውንና ታላላቅ ዑለማዎች ያፀደቁትን እምነት ያረጋግጣል፡፡

አላህ ጥሩ የዲን ግንዛቤ ይስጠን!!!

የፌስ ቡክ ገፃችንን ለማግኘት
http://www.facebook.com/emnetihintebiq

🔚 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!


No comments:

Post a Comment